እናቴ

emotional gospel

May 4th, 2024suno

Lyrics

የዘፍጥረቴ ብራና እኔን የከተበባት፣ ህያው የፍቅር ማማ እውነትም እናቴ... "እ".... ናት በሕይወት አሳዶ ቁር የሰው ልጅ ፍቅርን ቢያጣ፣ ከፍቅር የተወለደ ሰው ማለት የፍቅር እጣ... እያለ የሚያስተርከኝ እውነትን የምዘምራት፣ የነፍሴ የፍቅር መክሊት፣ እውነትም እናቴ ... እ ..... ናት ...እ ..... ነሽ እናቴ ለኔ የምጥሽ ሽራፊ ስቃይ! በሐዘንሽ ጨለማ ነው ፈገግታዬ ደምቆ “ሚታይ... የአፈር ማቅረቢያው ማዕድ የፈጣሪ ትፍታ አልፋ፣ ይሄ ያማረ ስጋ ባንችው ነው ደልቶት የፋፋ... ፍቅርሽን ተናገር ብባል ልመስልሽ ብጥር ከዓለም፣ ባጭሩ ከ"እ"ታ በቀር ውስጤ ውስጥ ሌላ ቃል የለም ! የዘፍጥረቴ ብራናና እኔን የከተበባት፣ ህያው የፍቅር ማማ እውነትም እናቴ... "እ እ እ እ እ".... ናት በሕይወት አሳዶ ቁር የሰው ልጅ ፍቅርን ቢያጣ፣ ከፍቅር የተወለደ ሰው ማለት የፍቅር እጣጣ... እያለ የሚያስተርከኝ እውነትን የምዘምራት፣ የነፍሴ የፍቅር መክሊት እውነትም እናቴ ... እ እ እ..... ናት ...እ ..... ነሽ እናቴ ለኔ የምጥሽ ሽራፊ ስቃይ! በሐዘንሽ ጨለማ ነው ፈገግታዬ ደምቆ “ሚታይ... የአፈር ማቅረቢያው ማዕድ የፈጣሪ ትፍታ አልፋ፣ ይሄ ያማረ ስጋ ባንችው ነው ደልቶት የፋፋ... ፍቅርሽን ተናገር ብባል ልመስልሽ ብጥር ከዓለም፣ ባጭሩ ከ..."እ"...ታ በቀር ውስጤ ውስጥ ሌላ ቃል የለም ! እንደው ግን በምድር ቋንቋ በማየው ምስል ስመስልሽ፣ እማማ ካንችው በስተቀር አንችን መሰል የለም ስልሽ፣ እማምዬ ልሙትልሽ!!!.... እንደ ጣና ተንጣሎ እንደ ሶፍ ዑመር በልቤ ጥልቅ ፍቅሩን የተከለ፣ እማማ ካንችው ቃል ሌላ በምድር ምን ታምር አለ ?!! እንደ ትዝታ አንች ሆዬ ረቂቅ ዜማ ነው ፍቅርሽ፣ ምንም አይኑርሽ ግዴለም ይበቃል እናትነትሽ፣ እማምዬ ልሙትልሽ ....!!! ቃሌን አይደለሽም እማ... እንዲህ እና እንዲያ ስላልኩሽ፣ እንዲህም እንዲያም ባትሆኝ.. ይበቃል እናትነትሽ ! እማምዬ ልሙትልሽ!!!.... እማምዬ ልሙትልሽ!!!.... እንደ ጣና ተንጣሎ እንደ ሶፍ ዑመር በልቤ ጥልቅ ፍቅሩን የተከለ፣ እማማ ካንችው ቃል ሌላ በምድር ምን ታምር አለ ?!! .............. ........ ...... እንደ ትዝታ አንች ሆዬ ረቂቅ ዜማ ነው ፍቅርሽ፣ ምንም አይኑርሽ ግዴለም ይበቃል እናትነትሽ፣ እማምዬ ልሙትልሽ ....!!! እማምዬ ልሙትልሽ ....!!! ቃሌን አይደለሽም እማ... እንዲህ እና እንዲያ ስላልኩሽ፣ እንዲህም እንዲያም ባትሆኝ.. ይበቃል እናትነትሽ ! እማምዬ ልሙትልሽ ....!!! እማምዬ ልሙትልሽ ....!!!

Empfohlen

Blood Moon
Blood Moon

Male voice, Fun but full of horror

PartyPuls - Wir Feiern ab - Part 2
PartyPuls - Wir Feiern ab - Part 2

Beat, Drum, Melody, House, Clap, Echo, Techno, hihats

tonight
tonight

sax e chitarra classica, indie pop, armonie sentimentali, melodiche, emotive, romantiche italiane

Будущее миров
Будущее миров

pop rhythmic electronic

Living His Way 1438
Living His Way 1438

Ambient electronic synth-pop music, happy, hopeful, male bluegrass singer

밤에 날개
밤에 날개

kpop dance

Minha Prefeita 2
Minha Prefeita 2

Bahia, chiclete, chicleteiro.

Kamu Adalah Ratu
Kamu Adalah Ratu

pop punk alternative

55
55

BPM83, k-pop, bass, grunge

80s Love
80s Love

nostalgic synthpop

微信里的妈妈
微信里的妈妈

mellow ballad

Ripuli-Raija Roast
Ripuli-Raija Roast

Rap, street rap, hate

Concrete Jungle
Concrete Jungle

soviet techno

Vast Universe
Vast Universe

emotional grunge

Gafanhotos Rain
Gafanhotos Rain

pop dark techno house female vocals

pisarei e faso blues3
pisarei e faso blues3

Rhythm & blues, Blues,harmonica,

Looking
Looking

best quality, upbeat piano

Sleepless Nights
Sleepless Nights

raw electric grunge punk