ሰባ ደረጃ

Country Amharic, upbeat

June 19th, 2024suno

Lyrics

ከመኮንን ድልድይ: ከንጨት ፎቁ በላይ ሲመሽ እንገናኝ መጣሁ አንችን ብዬ: ሳይከብደኝ እርምጃው በሰባ ደረጃው በሳሪያን ኮት ላይ: ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ በመኮንን ድልድይ: ልምጣ በደረጃው በፒያሳ አርጌ በፍቅር ማነቂያው: ዶሮ እንዳይል በከንቱ እሪ አንችን ወዶ ክራሩን ስትሰሚ: ብቅ በይ ቆሚያለሁ ከበርሽ ማዶ ሲመሽ ወደማታ: ማታ ማታ አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታ ሲመሽ ወደማታ: ማታ ማታ ብቅ በይ ሲገረፍ: ክራር ሲመታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ አምጧት ከጎኔ: ትቀመጥ እንጀራ አይቀርብም: ካለወጥ አቅፎ ገላዋን: አልጠግብ ያለው ማነው ካላችሁ: ማነው ማነው ልቤ ልቤ ነው: ልቤ እረሃብተኛው እሷን ወዶ: ሌት እማይተኛው ይውጣ ይውጣ: እግሬ ይዛል በርምጃው ከሷ አይብስም: ሰባ ደረጃው ዎይ… ዘበናይ: ነይ ዘበናይ ዘበናይ ዘበናይ ሲመሽ ወደማታ ሁሉ ዘግቶ በሩን ታም ታራም ሳረገው ብቅ በይ ክራሩን ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ሳረገው ክራሩን ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ፀጉሯን ተተኩሳው: እንዳርምዴ ሜሪ ዘበናይ ናት ፍቅሯን: በክራር ነጋሪ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም በክራር ነጋሪ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ሄዶ ከኮሪያ: ዘማች ሲመለስ ዘማች ሲመለስ ያወሳል ናፍቆቱን: ብክራሩ ድምፅ ብክራሩ ድምፅ ፍቅርሽ አስጨንቆ: መላዎስ አቃተኝ መላዎስ አቃተኝ ተደናበርኩልሽ: ጥይት እንደሳተኝ ጥይት እንደሳተኝ ሳተና ነበርኩኝ: ተኳሽ በመውዘሬ ተኳሽ በመውዘሬ ለዘበናይ ብቻ: እጄን ሰጠሁ ዛሬ እጄን ሰጠሁ ዛሬ ዎይ…ዘበናይ: ነይ ዘበናይ ዘበናይ ዘበናይ በሳሪያን ኮት ላይ: ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ በመኮንን ድልድይ: ልምጣ በደረጃው በፒያሳ አርጌ እንዳውራ ዶሮ ክንፍ: ኮቴን እየሳብኩት መሬት ለመሬት በዞርኩት ገላሽን: ሳትወጣብኝ ፀሐይ ሳይነጋብኝ ሌት ሲመሽ ወደማታ: ማታ ማታ አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታ ሲመሽ ወደማታ: ማታ ማታ ብቅ በይ ሲገረፍ: ክራር ሲመታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ ሞልቶ ባራዳ: ያርመን ዳቦ ሳሳ አከላቴ: ሰው ተርቦ አቅፎ ገላዋን: አልጠግብ ያለው ማነው ካላችሁ: ማነው ማነው ልቤ ልቤ ነው: ልቤ እረሃብተኛው እሷን ወዶ: ሌት እማይተኛው ይውጣ ይውጣ: እግሬ ይዛል በርምጃው ከሷ አይብስም: ሰባ ደረጃው ዎይ… ዘበናይ: ነይ ዘበናይ ዘበናይ ዘበናይ አይወጣም ደረጃ: ቢፈጥር ሴሸኝቶ እንደኔ ካልሄደ: በፍቅር ተገፍቶ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም በፍቅር ተገፍቶ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም መድፈሪያሽ ወርቅ ነው ብርም አይገዛሽ ልብ የሌለው ሀብል: ግድም አይሰጥሽ ኬረዳሽ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ግድም አይሰጥሽ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ካንገትሽ ላይ አርጊኝ እንደማር ተሬዛ እንደማር ተሬዛ ወዲህ ወዲያ እንዳልል አደብ እንድገዛ አደብ እንድገዛ ተከለከለ አሉ: የንጉሥ አዳራሽ የንጉሥ አዳራሽ የክት ያለበሰ: አይገባም በጭራሽ አይገባም በጭራሽ መጣሁ ከኮሪያ: ይዤልሽ ሰዓት ይዤልሽ ሰዓት በፓሪ ሞድሽ ላይ: አምረሽ ታይበት አምረሽ ታይበት ዎይ… ዘበናይ: ነይ ዘበናይ ዘበናይ ዘበናይ ዘናይ እናናዬ: ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ ዘናይ እናናዬ: ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ አሁን ነይ ዘናይ እናናዬ: ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ አሁን ነይ ዘናይ እናናዬ: ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ አሁን ነይ

Empfohlen

Vapor Dreams
Vapor Dreams

upbeat ragtime jazz electronic p-funk bass call and response chants

Cuori Separati
Cuori Separati

female vocalist,dance-pop,electropop,pop,rhythmic,melodic,love,rock,playful,passionate,optimistic,uplifting,bittersweet,pop rock,eclectic,longing,introspective,sentimental,psychedelic,warm

Bloom
Bloom

Ethereal Kpop RnB

Desert Fury
Desert Fury

furious angry metal banjo-accented

Evening Sun Bouquet
Evening Sun Bouquet

female vocalist,r&b,contemporary r&b,adult contemporary,love,passionate,melodic,sensual,rhythmic,urban

Марина
Марина

soft rock emotional tender

Believe in Us
Believe in Us

male voice, female voice

Lucas in Motion
Lucas in Motion

female vocalist,electronic,pop,pop rock,electropop,alt-pop,bittersweet,melodic,synthpop,quirky,indie pop,anthemic

無情告別
無情告別

melodic rap, voice female,Pop, drums, piano, violin

Glowing notes
Glowing notes

vibraphone, phonk, trance, bubblegum dance

Kinetic Connection
Kinetic Connection

syncopated electronic jungle dance house

Dang
Dang

Turkish Traditional 80's, phonk, dance, instrumental

Identity Crisis
Identity Crisis

heavy metal, electric guitar intro, riff, dramatic, clear male voice

يا حبيبي غني لي
يا حبيبي غني لي

fast-tempo edm bollywood fusion arabic fusion sitarsarod rhythm tablaturu disco

L'Amore Che Non Muore
L'Amore Che Non Muore

Grunge, Punk Rock, scratchy and powerful male voice