የጋራ እስትንፋስ: አንድ የልብ ምታት (Shared breath, a single heartbeat)

Live Ethio jazz with a female vocalist, featuring a blues guitar playing in a minor key, creating a sad and melancholic

April 19th, 2024suno

가사

**[Pre chorus]** ልብ በል, ልብ በል…በል. አንድ የሰው አካል ነህ. **[Verse 1]** ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት ጤዛ ነው. ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው. አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር? በጥልቅ ሕልምህ ውስጥ. አገርኅሕ የት ነበር? **[Verse 2]** ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ. ተራሮች ሰማይን ይመለክታሉ. እንስሳቶቹ በነፃነት ይዟዟራሉ. ፍጥረቶች አንድ ላይ እንድንኖር ይጣራሉ. **[Verse 3]** በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች. በፀሐይ በሚሳሙት ግዙፍ እርሻዎች. እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት. ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ…ማን ናት?... ማን ናት? **[Chorus]** ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, ልብ በል…በል. ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, ልብ በል…በል. **[Verse 4]** ምህረት በልብህ ውስጥ እንዲመጣ. ትዕቢትና ጥላቻ ለዘላለም አውጣ. ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ? ንፁህ ፀሎት, በልብሕ አቅፈህ ዛሬዉኑ ውጣ. **[Verse 5]** ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ. አለምን እንዲሞላ …በተስፋ. ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ. አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ? **[Chorus]** ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, ልብ በል…በል. ከእናት ምድር ጋር , አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, ልብ በል…በል. **[Fade]** **[End]** **[Pre chorus]** ልብ በል, ልብ በል…በል. አንድ የሰው አካል ነህ. **[Verse 1]** ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት ጤዛ ነው. ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው. አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር? በጥልቅ ሕልምህ ውስጥ. አገርኅሕ የት ነበር? **[Verse 2]** ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ. ተራሮች ሰማይን ይመለክታሉ. እንስሳቶቹ በነፃነት ይዟዟራሉ. ፍጥረቶች አንድ ላይ እንድንኖር ይጣራሉ. **[Verse 3]** በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች. በፀሐይ በሚሳሙት ግዙፍ እርሻዎች. እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት. ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ…ማን ናት?... ማን ናት? **[Chorus]** ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, ልብ በል…በል. ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, ልብ በል…በል. **[Verse 4]** ምህረት በልብህ ውስጥ እንዲመጣ. ትዕቢትና ጥላቻ ለዘላለም አውጣ. ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ? ንፁህ ፀሎት, በልብሕ አቅፈህ ዛሬዉኑ ውጣ. **[Verse 5]** ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ. አለምን እንዲሞላ …በተስፋ. ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ. አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ? **[Chorus]** ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, ልብ በል…በል. ከእናት ምድር ጋር , አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, ልብ በል…በል. **[Fade]** **[End]** [Pre chorus] ልብ በል, (በል…በል…በል) አንድ የሰው አካል ነን . [Verse 1] ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት TEZZA ነው. ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው. አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር? ጥልቅ ሕልምህ ላይ … አገርኅሕ የት ነበር?...የት ነበር? [Verse 2] ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ. ተራሮች…ሰማይ…ይጠቅሳሉ . ልጆች በነፃነት YIRROTALU . ፍጥረቶች አንድ እንሁን ይላሉ. (ይላሉ…ይላሉ …ይላሉ…ይላሉ) [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) [Verse 3] በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች. በፀሐይ BEMISAMUT ግዙፍ እርሻዎች. እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት. ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ… ማን ናት? እናት ናት… ፍጡር እናት ናት ( እናት... እናት) [Verse 4] ምህረት ወደ ዓለም እንዲመጣ. ጥላቻ ከልብህ ለዘላለም አውጣ. ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ! መድሃኒት … ዉሃ ታጣ (ዉሃ ታጣ) አረ… ዉሃ, ዉሃ…ከየት ይምጣ ! [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) [Verse 5] ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ. አለምን እንዲሞላ …በተስፋ. ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ. አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ? [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) **[Fade]** (ልብ በል, በል…በል…በል) (አንድ የሰው አካል ነን) **[End]** [Pre chorus] ልብ በል, (በል…በል…በል) አንድ የሰው አካል ነን . [Verse 1] ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት TEZZA ነው. ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው. አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር? ጥልቅ ሕልምህ ላይ … አገርኅሕ የት ነበር?...የት ነበር? [Verse 2] ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ. ተራሮች…ሰማይ…ይጠቅሳሉ . ልጆች በነፃነት YIRROTALU . ፍጥረቶች አንድ እንሁን ይላሉ. (ይላሉ…ይላሉ …ይላሉ…ይላሉ) [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) [Verse 3] በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች. በፀሐይ BEMISAMUT ግዙፍ እርሻዎች. እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት. ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ… ማን ናት? እናት ናት… ፍጡር እናት ናት ( እናት... እናት) [Verse 4] ምህረት ወደ ዓለም እንዲመጣ. ጥላቻ ከልብህ ለዘላለም አውጣ. ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ! መድሃኒት … ዉሃ ታጣ (ዉሃ ታጣ) አረ… ዉሃ, ዉሃ…ከየት ይምጣ ! [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) [Verse 5] ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ. አለምን እንዲሞላ …በተስፋ. ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ. አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ? [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) **[Fade]** (ልብ በል, በል…በል…በል) (አንድ የሰው አካል ነን) **[End]** [Pre chorus] ልብ በል, (በል…በል…በል) አንድ የሰው አካል ነን . [Verse 1] ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት TEZZA ነው. ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው. አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር? ጥልቅ ሕልምህ ላይ … አገርኅሕ የት ነበር?...የት ነበር? [Verse 2] ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ. ተራሮች…ሰማይ…ይጠቅሳሉ . ልጆች በነፃነት YIRROTALU . ፍጥረቶች አንድ እንሁን ይላሉ. (ይላሉ…ይላሉ …ይላሉ…ይላሉ) [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) [Verse 3] በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች. በፀሐይ BEMISAMUT ግዙፍ እርሻዎች. እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት. ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ… ማን ናት? እናት ናት… ፍጡር እናት ናት ( እናት... እናት) [Verse 4] ምህረት ወደ ዓለም እንዲመጣ. ጥላቻ ከልብህ ለዘላለም አውጣ. ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ! መድሃኒት … ዉሃ ታጣ (ዉሃ ታጣ) አረ… ዉሃ, ዉሃ…ከየት ይምጣ ! [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) [Verse 5] ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ. አለምን እንዲሞላ …በተስፋ. ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ. አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ? [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) **[Fade]** (ልብ በል, በል…በል…በል) (አንድ የሰው አካል ነን) **[End]** [Pre chorus] ልብ በል, (በል…በል…በል) አንድ የሰው አካል ነን . [Verse 1] ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት TEZZA ነው. ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው. አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር? ጥልቅ ሕልምህ ላይ … አገርኅሕ የት ነበር?...የት ነበር? [Verse 2] ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ. ተራሮች…ሰማይ…ይጠቅሳሉ . ልጆች በነፃነት YIRROTALU . ፍጥረቶች አንድ እንሁን ይላሉ. (ይላሉ…ይላሉ …ይላሉ…ይላሉ) [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) [Verse 3] በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች. በፀሐይ BEMISAMUT ግዙፍ እርሻዎች. እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት. ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ… ማን ናት? እናት ናት… ፍጡር እናት ናት ( እናት... እናት) [Verse 4] ምህረት ወደ ዓለም እንዲመጣ. ጥላቻ ከልብህ ለዘላለም አውጣ. ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ! መድሃኒት … ዉሃ ታጣ (ዉሃ ታጣ) አረ… ዉሃ, ዉሃ…ከየት ይምጣ ! [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) [Verse 5] ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ. አለምን እንዲሞላ …በተስፋ. ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ. አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ? [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) **[Fade]** (ልብ በል, በል…በል…በል) (አንድ የሰው አካል ነን) **[End]** [Verse 3] በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች. በፀሐይ BEMISAMUT ግዙፍ እርሻዎች. እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት. ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ… ማን ናት? እናት ናት… ፍጡር እናት ናት ( እናት... እናት) [Verse 4] ምህረት ወደ ዓለም እንዲመጣ. ጥላቻ ከልብህ ለዘላለም አውጣ. ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ! መድሃኒት … ዉሃ ታጣ (ዉሃ ታጣ) አረ… ዉሃ, ዉሃ…ከየት ይምጣ ! [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) [Verse 5] ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ. አለምን እንዲሞላ …በተስፋ. ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ. አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ? [Chorus] እህ እህ… እህ እህ… ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ? መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ? የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ. ልብ በል, (በል…በል…በል) **[Fade]** (ልብ በል, በል…በል…በል) (አንድ የሰው አካል ነን) **[End]**

추천

....
....

Rap, jazz, powerful

Misguided Colors
Misguided Colors

punk emotional anthemic

my shepherd
my shepherd

dark, synth

Void Dance Alchemy
Void Dance Alchemy

female vocalist,electronic,dance-pop,dance,electropop,energetic,rhythmic,party,anthemic,bittersweet

Oatmilk Afternoons
Oatmilk Afternoons

northern american music,regional music,country,nashville sound,country pop

Отряд не заметил потери бойца
Отряд не заметил потери бойца

post-punk, atmospheric, dark ambient, deep, depressed, super aggressive instrumental, sad clear female vocal, slow tempo

Coded Chains / Digital Binds
Coded Chains / Digital Binds

instrumental,hardcore punk,rock,hardcore [punk],metalcore,aggressive,energetic

Word One of All
Word One of All

rhythmic pop

Soap Sud Serenade
Soap Sud Serenade

male vocalist,rock,alternative rock,post-grunge,hard rock,longing,bittersweet,introspective,alternative

My Heart Will Go On
My Heart Will Go On

rock, metal, heavy metal, hard rock, pop, beat, bass, drum

Violin and hiper pop
Violin and hiper pop

violin, piano, sad lo-fi

Caminhos Separados
Caminhos Separados

slow flamenco trap sentimental slap guitar

Binary Dreams
Binary Dreams

chill, lo-fi, j-pop, which house

Eternal rhythm
Eternal rhythm

Piano, Drums, Bass, Electric Guitar, Synthesizers, Violin, dance pop, romantic pop, pop dance.

Thought For Thought
Thought For Thought

psychotic, hypnotic, progressive, psychedelic, dark, deep, heavy, trance, drum, base, echoes, screaming female voices

Berkati Keluarga
Berkati Keluarga

uplifting acoustic gospel