ሞኝ ነው ተላላ

ethio jazz, 80s,

May 30th, 2024suno

가사

ሞኜ ተላላ በአራት እግሩ ሲሔድ ሲቆም በሁለቱ፣ ሲያጌጥ ሲለባብስ የሰው ልጅ ኩራቱ። ይኖር ይመስለዋል ዓለም እንዲህ ጣፍጣ መድከም መንገዳገድ እርጅና ሳይመጣ:: ወዙ ሲያብለጨለጭ ፈገግታው ሲያበራ፣ "ሰው እኔ ነኝ እኮ ማን አለ ጠንካራ" ብሎ ሲደነፋ ቆሞ ሲንጠራራ። ፍፁም አያስብም ሰዓቱ ሲቆጥር፣ ነገ ዛሬ ሆኖ ወደ ትናንት ሲዞር፡፡ ቀድሞ አይሰማውም ደቂቃው ማለፉ፣ ቀኑ መሽቶ ነግቶ ሲለፈልፍ ወፉ:: ዛሬ እኮ ዛሬ ነው ነገም ቢሆን እሱ "ተመልከት ጡንቻዬን ዝለል ብረር ሲለኝ" ነገ ሃያ ዘጠኝ በዓመቱም ሠላሳ፤ "አበድክ ጤናም የለህ ገና ነኝ ጎልማሳ" ሠላሳውም አልፎ አርባ ዓመት ሲሆነው፣ ቁጭ በል ተጫወት ይቅርብ ሩጫው:: ''ማሞ መስታዎቱን እስቲ ወዲህ ስጠኝ" "ከሽበቴ በቀር አሁንም ወጣት ነኝ" አምሳም ሥድሳም አልፎ ዘጠና ቢሞላ፣ ሞኝ ነው የሰው ልጅ ማሙዬ ተላላ፡፡ ዕድሜ እያሳቀቀው እርጅና ቤት ገብቶ፣ ዞር ብሎ ሲያስተውል ያንን ዳገት ወጥቶ መርበትበት መደንገጥ ያኔ ነው ሐዘኑ "ይገርማል ይደንቃል እንዴት ሔደ ቀኑ፤'' ሁሉም አዲስ ነገር አይቶ የማያውቀው፣ ከቶ ምን ልብስ ነው ሳያውቅ ያጠለቀው፤ ወሀ ውስጥ ቆይቶ በሳት የተቆላ፣ ቆዳው ተጨማዶ ሲመስል ባቄላ፤ ጅማቱ ሲታሰር እግሩ መሔድ ሲተው፣ እጁ ሲንቀጠቀጥ መጨበጥ ሲያቅተው፤ ዓይኑ እየደከመ ጆሮው ሲያወላውል፣ አንሱኝ ብድግ አርጉኝ ያዙኝ እቀፉኝ ሲል፤ ከእድሜው ላይ አንድ ቀን ሁለት መቀነሱ ። ይህ እርጅና አይደለም ዛሬ ጤናማ ነኝ"

추천

Reflections in the Night
Reflections in the Night

lo-fi acoustic introspective

kredyt
kredyt

home loan song

Oafh of the Eternal Warriors
Oafh of the Eternal Warriors

Cinematic Orchestral Epic Choral Music Orchestal Swells Choral Backing Percussive Drama Dynamic Range

Features and Dreams
Features and Dreams

Tribal Xenharmonic Classical Native American Grime Dill Gangsta Rap, Black Metal, Death Metal, Raga Boom Bap Reggae Dub

Eternal Feeling
Eternal Feeling

pop melodic emotional

Broken Pieces
Broken Pieces

piano ballad somber

Crazy Love (Release)
Crazy Love (Release)

Silly, quirky, groovy, beat, bass, upbeat

Stream of Change
Stream of Change

Catchy j-pop, drum and bass,energetic, powerful, upbeat, Electric Guitar, drum and bass

Sommer i København
Sommer i København

sunny vibes hip-hop

Lost in the Echo
Lost in the Echo

deep soulful dub tech

Firefox
Firefox

ambient orchestral, peaceful, serene, oboe

BUTTERFLY BRIGHT✨
BUTTERFLY BRIGHT✨

Jpop, melodic, beat, pop, upbeat, little rap, famale voice, girl voice, Japanese, backing vocals, fun, very fun, drum

My Little House
My Little House

acoustic pop

13 years
13 years

a Capella male vocals

君の世界
君の世界

woman ballade

Ashes Of Greed
Ashes Of Greed

sci-fi synth metal

Stream Dreams
Stream Dreams

electronic pop