Lyrics
**[Pre chorus]**
ልብ በል, ልብ በል…በል.
አንድ የሰው አካል ነህ.
**[Verse 1]**
ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት ጤዛ ነው.
ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው.
አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር?
በጥልቅ ሕልምህ ውስጥ.
አገርኅሕ የት ነበር?
**[Verse 2]**
ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ.
ተራሮች ሰማይን ይመለክታሉ.
እንስሳቶቹ በነፃነት ይዟዟራሉ.
ፍጥረቶች አንድ ላይ እንድንኖር ይጣራሉ.
**[Verse 3]**
በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች.
በፀሐይ በሚሳሙት ግዙፍ እርሻዎች.
እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት.
ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ…ማን ናት?... ማን ናት?
**[Chorus]**
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, ልብ በል…በል.
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, ልብ በል…በል.
**[Verse 4]**
ምህረት በልብህ ውስጥ እንዲመጣ.
ትዕቢትና ጥላቻ ለዘላለም አውጣ.
ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ?
ንፁህ ፀሎት, በልብሕ አቅፈህ ዛሬዉኑ ውጣ.
**[Verse 5]**
ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ.
አለምን እንዲሞላ …በተስፋ.
ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ.
አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ?
**[Chorus]**
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, ልብ በል…በል.
ከእናት ምድር ጋር , አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, ልብ በል…በል.
**[Fade]**
**[End]**
**[Pre chorus]**
ልብ በል, ልብ በል…በል.
አንድ የሰው አካል ነህ.
**[Verse 1]**
ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት ጤዛ ነው.
ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው.
አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር?
በጥልቅ ሕልምህ ውስጥ.
አገርኅሕ የት ነበር?
**[Verse 2]**
ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ.
ተራሮች ሰማይን ይመለክታሉ.
እንስሳቶቹ በነፃነት ይዟዟራሉ.
ፍጥረቶች አንድ ላይ እንድንኖር ይጣራሉ.
**[Verse 3]**
በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች.
በፀሐይ በሚሳሙት ግዙፍ እርሻዎች.
እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት.
ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ…ማን ናት?... ማን ናት?
**[Chorus]**
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, ልብ በል…በል.
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, ልብ በል…በል.
**[Verse 4]**
ምህረት በልብህ ውስጥ እንዲመጣ.
ትዕቢትና ጥላቻ ለዘላለም አውጣ.
ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ?
ንፁህ ፀሎት, በልብሕ አቅፈህ ዛሬዉኑ ውጣ.
**[Verse 5]**
ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ.
አለምን እንዲሞላ …በተስፋ.
ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ.
አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ?
**[Chorus]**
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, ልብ በል…በል.
ከእናት ምድር ጋር , አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, ልብ በል…በል.
**[Fade]**
**[End]**
[Pre chorus]
ልብ በል, (በል…በል…በል)
አንድ የሰው አካል ነን .
[Verse 1]
ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት TEZZA ነው.
ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው.
አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር?
ጥልቅ ሕልምህ ላይ …
አገርኅሕ የት ነበር?...የት ነበር?
[Verse 2]
ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ.
ተራሮች…ሰማይ…ይጠቅሳሉ .
ልጆች በነፃነት YIRROTALU .
ፍጥረቶች አንድ እንሁን ይላሉ.
(ይላሉ…ይላሉ …ይላሉ…ይላሉ)
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
[Verse 3]
በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች.
በፀሐይ BEMISAMUT ግዙፍ እርሻዎች.
እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት.
ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ… ማን ናት?
እናት ናት… ፍጡር እናት ናት
( እናት... እናት)
[Verse 4]
ምህረት ወደ ዓለም እንዲመጣ.
ጥላቻ ከልብህ ለዘላለም አውጣ.
ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ!
መድሃኒት … ዉሃ ታጣ (ዉሃ ታጣ)
አረ… ዉሃ, ዉሃ…ከየት ይምጣ !
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
[Verse 5]
ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ.
አለምን እንዲሞላ …በተስፋ.
ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ.
አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ?
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
**[Fade]**
(ልብ በል, በል…በል…በል)
(አንድ የሰው አካል ነን)
**[End]**
[Pre chorus]
ልብ በል, (በል…በል…በል)
አንድ የሰው አካል ነን .
[Verse 1]
ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት TEZZA ነው.
ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው.
አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር?
ጥልቅ ሕልምህ ላይ …
አገርኅሕ የት ነበር?...የት ነበር?
[Verse 2]
ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ.
ተራሮች…ሰማይ…ይጠቅሳሉ .
ልጆች በነፃነት YIRROTALU .
ፍጥረቶች አንድ እንሁን ይላሉ.
(ይላሉ…ይላሉ …ይላሉ…ይላሉ)
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
[Verse 3]
በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች.
በፀሐይ BEMISAMUT ግዙፍ እርሻዎች.
እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት.
ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ… ማን ናት?
እናት ናት… ፍጡር እናት ናት
( እናት... እናት)
[Verse 4]
ምህረት ወደ ዓለም እንዲመጣ.
ጥላቻ ከልብህ ለዘላለም አውጣ.
ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ!
መድሃኒት … ዉሃ ታጣ (ዉሃ ታጣ)
አረ… ዉሃ, ዉሃ…ከየት ይምጣ !
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
[Verse 5]
ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ.
አለምን እንዲሞላ …በተስፋ.
ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ.
አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ?
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
**[Fade]**
(ልብ በል, በል…በል…በል)
(አንድ የሰው አካል ነን)
**[End]**
[Pre chorus]
ልብ በል, (በል…በል…በል)
አንድ የሰው አካል ነን .
[Verse 1]
ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት TEZZA ነው.
ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው.
አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር?
ጥልቅ ሕልምህ ላይ …
አገርኅሕ የት ነበር?...የት ነበር?
[Verse 2]
ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ.
ተራሮች…ሰማይ…ይጠቅሳሉ .
ልጆች በነፃነት YIRROTALU .
ፍጥረቶች አንድ እንሁን ይላሉ.
(ይላሉ…ይላሉ …ይላሉ…ይላሉ)
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
[Verse 3]
በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች.
በፀሐይ BEMISAMUT ግዙፍ እርሻዎች.
እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት.
ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ… ማን ናት?
እናት ናት… ፍጡር እናት ናት
( እናት... እናት)
[Verse 4]
ምህረት ወደ ዓለም እንዲመጣ.
ጥላቻ ከልብህ ለዘላለም አውጣ.
ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ!
መድሃኒት … ዉሃ ታጣ (ዉሃ ታጣ)
አረ… ዉሃ, ዉሃ…ከየት ይምጣ !
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
[Verse 5]
ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ.
አለምን እንዲሞላ …በተስፋ.
ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ.
አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ?
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
**[Fade]**
(ልብ በል, በል…በል…በል)
(አንድ የሰው አካል ነን)
**[End]**
[Pre chorus]
ልብ በል, (በል…በል…በል)
አንድ የሰው አካል ነን .
[Verse 1]
ሀብትህ?...ኃይልህ? የጠዋት TEZZA ነው.
ፍቅር, ደግነት ግን...ዘላለማዊ ነው.
አፍ ሳትፈታ እምነትህ ምን ነበር?
ጥልቅ ሕልምህ ላይ …
አገርኅሕ የት ነበር?...የት ነበር?
[Verse 2]
ወንዞች ወደ መድረሻቸው ይፈስሳሉ.
ተራሮች…ሰማይ…ይጠቅሳሉ .
ልጆች በነፃነት YIRROTALU .
ፍጥረቶች አንድ እንሁን ይላሉ.
(ይላሉ…ይላሉ …ይላሉ…ይላሉ)
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
[Verse 3]
በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች.
በፀሐይ BEMISAMUT ግዙፍ እርሻዎች.
እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት.
ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ… ማን ናት?
እናት ናት… ፍጡር እናት ናት
( እናት... እናት)
[Verse 4]
ምህረት ወደ ዓለም እንዲመጣ.
ጥላቻ ከልብህ ለዘላለም አውጣ.
ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ!
መድሃኒት … ዉሃ ታጣ (ዉሃ ታጣ)
አረ… ዉሃ, ዉሃ…ከየት ይምጣ !
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
[Verse 5]
ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ.
አለምን እንዲሞላ …በተስፋ.
ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ.
አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ?
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
**[Fade]**
(ልብ በል, በል…በል…በል)
(አንድ የሰው አካል ነን)
**[End]**
[Verse 3]
በበረዶ ዘውድ ከተዋቡ ተራሮች.
በፀሐይ BEMISAMUT ግዙፍ እርሻዎች.
እያንዳንዷ ፍጡር የዓለም ሚስጥር ናት.
ይሄ ሁሉ ምታውቅ አረ… ማን ናት?
እናት ናት… ፍጡር እናት ናት
( እናት... እናት)
[Verse 4]
ምህረት ወደ ዓለም እንዲመጣ.
ጥላቻ ከልብህ ለዘላለም አውጣ.
ለሁሉም መድሃኒት አረ… ዉሃ ታጣ!
መድሃኒት … ዉሃ ታጣ (ዉሃ ታጣ)
አረ… ዉሃ, ዉሃ…ከየት ይምጣ !
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
[Verse 5]
ፍቅር እንደ ንፋስ ይስፋፋ.
አለምን እንዲሞላ …በተስፋ.
ለሁላችንም የሚያበራ ታላቅ ብርሃን ነህ.
አረ አንተ ሰው ማነህ...አረ ማነህ?
[Chorus]
እህ እህ…
እህ እህ…
ደንበርህ, እምነትህ…ወይስ ዘርህ?
መጨረሻህ የት ነው…ከየት ልጀምርህ?
የጋራ እስትንፋስ...አንድ የልብ ምታትህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
ከፍጥረታት ጋር, አንድ የሰው አካል ነህ.
ልብ በል, (በል…በል…በል)
**[Fade]**
(ልብ በል, በል…በል…በል)
(አንድ የሰው አካል ነን)
**[End]**