የልብ ቀዳዳ (Heartfelt Blues)

Heartfelt Blues

May 17th, 2024suno

Lyrics

በምን ይደፈናል የህሊና ሽንቁር የልብ ቀዳዳ በምን ይጠገናል ይልብ ስብራት የንግግር እዳ Chorus: ከልብ የተረፈው በአፍ እየፈሰሰ የናደው የሻረው ገፍቶ እያፈረሰ የተነዋወጠው በምን ይፈወሳል የነገር ስብራት በምን ይመለሳል Verse 2: በቅቤ ይሟሻል? በባዝሊን ይታሻል? ወይንስ በሙቅ እና ገንፎ በምግቡ አይነት ተጨምሮ ክትፎ? Chorus: ቃል ይገድላል ቃል ያድናል ሲሉት ቀልድ እየመሰለው አንደበት መጠበቅ አቅቶት ስንት ሰው የስንቱን ስስ ብልት የስንቱን አእምሮ በቃላት ሰበረው? ስንቱን አንኮትኩቶ ስንቱንስ ገደለው? Bridge: እንዲል ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንዲሉ አበዊነ በግልፍ ስሜት ስንውል ከመናገር ይልቅ እ'ድንሆን በማስተዋል Verse 3: ልብን ለራስ ማድረግ እራስን መሸሸግ ከክርክር መራቅ ከአውሪው ማፈግፈግ ከራስ ጋራ ብቻ ብዙ መወያየት በሰው መሀል ሆኖ መኖር በብቸኝነት Chorus: እንግዲህ እላለው ይህ ነው መድሀኒቱ ከሰው ሳያወሩ መኖር እንደጥንቱ እንደ አባቶቻችን እንደመናንያን አንደበተ ልጉም በአርምሞ መሆን በምን ይደፈናል የህሊና ሽንቁር የልብ ቀዳዳ በምን ይጠገናል ይልብ ስብራት የንግግር እዳ Chorus: ከልብ የተረፈው በአፍ እየፈሰሰ የናደው የሻረው ገፍቶ እያፈረሰ የተነዋወጠው በምን ይፈወሳል የነገር ስብራት በምን ይመለሳል Verse 2: በቅቤ ይሟሻል? በባዝሊን ይታሻል? ወይንስ በሙቅ እና ገንፎ በምግቡ አይነት ተጨምሮ ክትፎ? Chorus: ቃል ይገድላል ቃል ያድናል ሲሉት ቀልድ እየመሰለው አንደበት መጠበቅ አቅቶት ስንት ሰው የስንቱን ስስ ብልት የስንቱን አእምሮ በቃላት ሰበረው? ስንቱን አንኮትኩቶ ስንቱንስ ገደለው? Bridge: እንዲል ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንዲሉ አበዊነ በግልፍ ስሜት ስንውል ከመናገር ይልቅ እ'ድንሆን በማስተዋል Verse 3: ልብን ለራስ ማድረግ እራስን መሸሸግ ከክርክር መራቅ ከአውሪው ማፈግፈግ ከራስ ጋራ ብቻ ብዙ መወያየት በሰው መሀል ሆኖ መኖር በብቸኝነት Chorus: እንግዲህ እላለው ይህ ነው መድሀኒቱ ከሰው ሳያወሩ መኖር እንደጥንቱ እንደ አባቶቻችን እንደመናንያን አንደበተ ልጉም በአርምሞ መሆን በምን ይደፈናል የህሊና ሽንቁር የልብ ቀዳዳ በምን ይጠገናል ይልብ ስብራት የንግግር እዳ Chorus: ከልብ የተረፈው በአፍ እየፈሰሰ የናደው የሻረው ገፍቶ እያፈረሰ የተነዋወጠው በምን ይፈወሳል የነገር ስብራት በምን ይመለሳል Verse 2: በቅቤ ይሟሻል? በባዝሊን ይታሻል? ወይንስ በሙቅ እና ገንፎ በምግቡ አይነት ተጨምሮ ክትፎ? Chorus: ቃል ይገድላል ቃል ያድናል ሲሉት ቀልድ እየመሰለው አንደበት መጠበቅ አቅቶት ስንት ሰው የስንቱን ስስ ብልት የስንቱን አእምሮ በቃላት ሰበረው? ስንቱን አንኮትኩቶ ስንቱንስ ገደለው? Bridge: እንዲል ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንዲሉ አበዊነ በግልፍ ስሜት ስንውል ከመናገር ይልቅ እ'ድንሆን በማስተዋል Verse 3: ልብን ለራስ ማድረግ እራስን መሸሸግ ከክርክር መራቅ ከአውሪው ማፈግፈግ ከራስ ጋራ ብቻ ብዙ መወያየት በሰው መሀል ሆኖ መኖር በብቸኝነት Chorus: እንግዲህ እላለው ይህ ነው መድሀኒቱ ከሰው ሳያወሩ መኖር እንደጥንቱ እንደ አባቶቻችን እንደመናንያን አንደበተ ልጉም በአርምሞ መሆን በምን ይደፈናል የህሊና ሽንቁር የልብ ቀዳዳ በምን ይጠገናል ይልብ ስብራት የንግግር እዳ Chorus: ከልብ የተረፈው በአፍ እየፈሰሰ የናደው የሻረው ገፍቶ እያፈረሰ የተነዋወጠው በምን ይፈወሳል የነገር ስብራት በምን ይመለሳል Verse 2: በቅቤ ይሟሻል? በባዝሊን ይታሻል? ወይንስ በሙቅ እና ገንፎ በምግቡ አይነት ተጨምሮ ክትፎ? Chorus: ቃል ይገድላል ቃል ያድናል ሲሉት ቀልድ እየመሰለው አንደበት መጠበቅ አቅቶት ስንት ሰው የስንቱን ስስ ብልት የስንቱን አእምሮ በቃላት ሰበረው? ስንቱን አንኮትኩቶ ስንቱንስ ገደለው? Bridge: እንዲል ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንዲሉ አበዊነ በግልፍ ስሜት ስንውል ከመናገር ይልቅ እ'ድንሆን በማስተዋል Verse 3: ልብን ለራስ ማድረግ እራስን መሸሸግ ከክርክር መራቅ ከአውሪው ማፈግፈግ ከራስ ጋራ ብቻ ብዙ መወያየት በሰው መሀል ሆኖ መኖር በብቸኝነት Chorus: እንግዲህ እላለው ይህ ነው መድሀኒቱ ከሰው ሳያወሩ መኖር እንደጥንቱ እንደ አባቶቻችን እንደመናንያን አንደበተ ልጉም በአርምሞ መሆን በምን ይደፈናል የህሊና ሽንቁር የልብ ቀዳዳ በምን ይጠገናል ይልብ ስብራት የንግግር እዳ Chorus: ከልብ የተረፈው በአፍ እየፈሰሰ የናደው የሻረው ገፍቶ እያፈረሰ የተነዋወጠው በምን ይፈወሳል የነገር ስብራት በምን ይመለሳል Verse 2: በቅቤ ይሟሻል? በባዝሊን ይታሻል? ወይንስ በሙቅ እና ገንፎ በምግቡ አይነት ተጨምሮ ክትፎ? Chorus: ቃል ይገድላል ቃል ያድናል ሲሉት ቀልድ እየመሰለው አንደበት መጠበቅ አቅቶት ስንት ሰው የስንቱን ስስ ብልት የስንቱን አእምሮ በቃላት ሰበረው? ስንቱን አንኮትኩቶ ስንቱንስ ገደለው? Bridge: እንዲል ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንዲሉ አበዊነ በግልፍ ስሜት ስንውል ከመናገር ይልቅ እ'ድንሆን በማስተዋል Verse 3: ልብን ለራስ ማድረግ እራስን መሸሸግ ከክርክር መራቅ ከአውሪው ማፈግፈግ ከራስ ጋራ ብቻ ብዙ መወያየት በሰው መሀል ሆኖ መኖር በብቸኝነት Chorus: እንግዲህ እላለው ይህ ነው መድሀኒቱ ከሰው ሳያወሩ መኖር እንደጥንቱ እንደ አባቶቻችን እንደመናንያን አንደበተ ልጉም በአርምሞ መሆን በምን ይደፈናል የህሊና ሽንቁር የልብ ቀዳዳ በምን ይጠገናል ይልብ ስብራት የንግግር እዳ Chorus: ከልብ የተረፈው በአፍ እየፈሰሰ የናደው የሻረው ገፍቶ እያፈረሰ የተነዋወጠው በምን ይፈወሳል የነገር ስብራት በምን ይመለሳል Verse 2: በቅቤ ይሟሻል? በባዝሊን ይታሻል? ወይንስ በሙቅ እና ገንፎ በምግቡ አይነት ተጨምሮ ክትፎ? Chorus: ቃል ይገድላል ቃል ያድናል ሲሉት ቀልድ እየመሰለው አንደበት መጠበቅ አቅቶት ስንት ሰው የስንቱን ስስ ብልት የስንቱን አእምሮ በቃላት ሰበረው? ስንቱን አንኮትኩቶ ስንቱንስ ገደለው? Bridge: እንዲል ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንዲሉ አበዊነ በግልፍ ስሜት ስንውል ከመናገር ይልቅ እ'ድንሆን በማስተዋል Verse 3: ልብን ለራስ ማድረግ እራስን መሸሸግ ከክርክር መራቅ ከአውሪው ማፈግፈግ ከራስ ጋራ ብቻ ብዙ መወያየት በሰው መሀል ሆኖ መኖር በብቸኝነት Chorus: እንግዲህ እላለው ይህ ነው መድሀኒቱ ከሰው ሳያወሩ መኖር እንደጥንቱ እንደ አባቶቻችን እንደመናንያን አንደበተ ልጉም በአርምሞ መሆን

Recommended

La Chanson de Mamie Mounette
La Chanson de Mamie Mounette

jazz swing mélodique

Kasih Tuhan
Kasih Tuhan

inspirational worship

Phố Lên Đèn
Phố Lên Đèn

gentle dreamy pop ballad

The Magical Number 7
The Magical Number 7

dreamy, mellow pop song with gentle melodies, soothing rhythms, and a warm, nostalgic vibe.

Farewell to the Fields
Farewell to the Fields

orchestral cinematic medieval

Cosmic Carnival (abrupt end)
Cosmic Carnival (abrupt end)

Space Funk: Funky bass groove, cosmic synths, lively brass section, intergalactic rhythms, carnival-like atmosphere

Cumbrian Wanderer
Cumbrian Wanderer

instrumental,pop,rock,pop rock,sophisti-pop,jazz pop,adult contemporary,melodic,love,soft,lush,bittersweet,warm,playful,uplifting,introspective,romantic

Spider in a
Spider in a

Dark House

お盆のエネルギー
お盆のエネルギー

ポップ、キャッチー、アコースティック

คิดถึง
คิดถึง

female vocals, thai-drama, sad song, guitar acoustic, 90s

Soul Sisters Blanch and Ines
Soul Sisters Blanch and Ines

emotional, emo, rock, happy, beat,

berita acara
berita acara

dangdut koplo