
ሞኝ ነው ተላላ
ethio jazz, 80s,
May 30th, 2024suno
Lyrics
ሞኜ ተላላ
በአራት እግሩ ሲሔድ ሲቆም በሁለቱ፣
ሲያጌጥ ሲለባብስ የሰው ልጅ ኩራቱ።
ይኖር ይመስለዋል ዓለም እንዲህ ጣፍጣ መድከም መንገዳገድ እርጅና ሳይመጣ::
ወዙ ሲያብለጨለጭ ፈገግታው ሲያበራ፣
"ሰው እኔ ነኝ እኮ ማን አለ ጠንካራ"
ብሎ ሲደነፋ ቆሞ ሲንጠራራ።
ፍፁም አያስብም ሰዓቱ ሲቆጥር፣
ነገ ዛሬ ሆኖ ወደ ትናንት ሲዞር፡፡
ቀድሞ አይሰማውም ደቂቃው ማለፉ፣
ቀኑ መሽቶ ነግቶ ሲለፈልፍ ወፉ::
ዛሬ እኮ ዛሬ ነው ነገም ቢሆን እሱ
"ተመልከት ጡንቻዬን ዝለል ብረር ሲለኝ"
ነገ ሃያ ዘጠኝ በዓመቱም ሠላሳ፤
"አበድክ ጤናም የለህ ገና ነኝ ጎልማሳ" ሠላሳውም አልፎ አርባ ዓመት ሲሆነው፣
ቁጭ በል ተጫወት ይቅርብ ሩጫው::
''ማሞ መስታዎቱን እስቲ ወዲህ ስጠኝ" "ከሽበቴ በቀር አሁንም ወጣት ነኝ"
አምሳም ሥድሳም አልፎ ዘጠና ቢሞላ፣
ሞኝ ነው የሰው ልጅ ማሙዬ ተላላ፡፡
ዕድሜ እያሳቀቀው እርጅና ቤት ገብቶ፣
ዞር ብሎ ሲያስተውል ያንን ዳገት ወጥቶ መርበትበት መደንገጥ ያኔ ነው ሐዘኑ "ይገርማል ይደንቃል እንዴት ሔደ ቀኑ፤''
ሁሉም አዲስ ነገር አይቶ የማያውቀው፣
ከቶ ምን ልብስ ነው ሳያውቅ ያጠለቀው፤
ወሀ ውስጥ ቆይቶ በሳት የተቆላ፣
ቆዳው ተጨማዶ ሲመስል ባቄላ፤
ጅማቱ ሲታሰር እግሩ መሔድ ሲተው፣
እጁ ሲንቀጠቀጥ መጨበጥ ሲያቅተው፤ ዓይኑ እየደከመ ጆሮው ሲያወላውል፣
አንሱኝ ብድግ አርጉኝ ያዙኝ እቀፉኝ ሲል፤
ከእድሜው ላይ አንድ ቀን ሁለት መቀነሱ ። ይህ እርጅና አይደለም ዛሬ ጤናማ ነኝ"
Recommended

Teman
folk-pop, pop alternative

Aku Pamit pergi
rock n roll

Sonali's Sunshine
pop dance
Shadows and Whispers
instrumental,instrumental,piano,mysterious,neoclassical darkwave,nocturnal,ominous,scary,halloween,instrumental,atmospheric

Brothers in Shadows
soulful blues electric

Поп драм
Melodic drum and bass with emotional outbursts

Letná
Bass techno remix

Casablanca Nights
mid-tempo nostalgic pop

Roulez Roulez
pop rock entraînant énergique

ในโลกนี้
hip hop pop

Ich kenne deine Geheimnisse
anime, pop, Japan

Ignite The Fire
progressive rock rock garage rock indie rock new wave psychedelic rock florida

Feathers in the Sky
acoustic folk whimsical

Warrior's Anthem
rock anthemic intense

Nỗi Lo Lắng Trong Quan Hệ
rhythmic pop

Digital Shadows
bass-heavy dark phonk glitch edm

Yaryna's Anthem
celebratory pop

Footprints in the Sand
melodic, haemonic italian ballade, sax, guitar