
Tibebu Workiye – Ligletsilish - ጥበቡ ወርቅዬ - ልግለጽልሽ - Ethiopian Music (mp3cut
August 3rd, 2024suno
Lyrics
[Verse 1]
አትፍራ ወገኔ፣ አትፍራ ህዝቤ ሆይ
ፅና በመከራው በርታ ወንድሜ ሆይ
አምላክህ ሃያል ነው በፅናት እመነው
ጠብቀው ይመጣል
ነፃም ያወጣሃል
[Verse 2]
አንቺ ኢትዮጵያ ሆይ አንቺ አመድ አፋሽ
የታሉ ልጆችሽ አምጠሽ ያሳደግሽ?
ብርትክዋን በልተው ሎሚን አገሱ
ወንድም ከወንድም ተጨራረሱ
ሁዋላም የሚብስ፣ ያሳደጋቸውን አምላክን ረሱ!
[Verse 3]
አይ አንቺ ሀገሬ የመልክሽ ማማሩ
ውስጥ ውስጥሽ ከፋንጂ ባልከፋ መኮሩ
ታሪክሽ ምን በጀሽ ያ ሁሉ ተጋድሎሽ
አንቺነትሽን ለማትረፍ እንዲያ መዋደቅሽ
ባይሆን እንቆቅልሽ!
[Verse 4]
ዥንጉርጉር ልጆችሽ፣ መልከ ጥፉዎቹ
ጭንቅሽን ቢያበዙም፣ ለዛሬ አደሮቹ
ተስፋሽ እግዚአብሔር ነው፣ አይዞሽ እናት ዓለም፣ አይዞሽ የኔ ዉበት
እንክዋንስ በዚህ ዓለም ተስፋ አለሽ ከሰማይ
አምላክሽ ጠባቂሽ ንጉስ ነው ባንቺ ላይ
[Verse 5]
እንባሽን አብሺ፣ አይዞሽ ኢትዮጵያዬ
ጠንክሪ ወለላይ፣ ታሪክሽን ድገሚ
ይታከሙልሻል ልጆችሽ፣ በፅናት ክረሚ
ፍቅር ይስፋፋል፣ ሰላም ያብባል በምድርሽ ላይ
[Verse 6] (X3)
ተነሺ ኢትዮጵያ፣ ቁሚ በኩራት
ትቀበያለሽ የፅናትሽን ውጤት
[Verse 1]
አትፍራ ወገኔ፣ አትፍራ ህዝቤ ሆይ
ፅና በመከራው በርታ ወንድሜ ሆይ
አምላክህ ሃያል ነው በፅናት እመነው
ጠብቀው ይመጣል
ነፃም ያወጣሃል
[Verse 2]
አንቺ ኢትዮጵያ ሆይ አንቺ አመድ አፋሽ
የታሉ ልጆችሽ አምጠሽ ያሳደግሽ?
ብርትክዋን በልተው ሎሚን አገሱ
ወንድም ከወንድም ተጨራረሱ
ሁዋላም የሚብስ፣ ያሳደጋቸውን አምላክን ረሱ!
[Verse 3]
አይ አንቺ ሀገሬ የመልክሽ ማማሩ
ውስጥ ውስጥሽ ከፋንጂ ባልከፋ መኮሩ
ታሪክሽ ምን በጀሽ ያ ሁሉ ተጋድሎሽ
አንቺነትሽን ለማትረፍ እንዲያ መዋደቅሽ
ባይሆን እንቆቅልሽ!
[Verse 4]
ዥንጉርጉር ልጆችሽ፣ መልከ ጥፉዎቹ
ጭንቅሽን ቢያበዙም፣ ለዛሬ አደሮቹ
ተስፋሽ እግዚአብሔር ነው፣ አይዞሽ እናት ዓለም፣ አይዞሽ የኔ ዉበት
እንክዋንስ በዚህ ዓለም ተስፋ አለሽ ከሰማይ
አምላክሽ ጠባቂሽ ንጉስ ነው ባንቺ ላይ
[Verse 5]
እንባሽን አብሺ፣ አይዞሽ ኢትዮጵያዬ
ጠንክሪ ወለላይ፣ ታሪክሽን ድገሚ
ይታከሙልሻል ልጆችሽ፣ በፅናት ክረሚ
ፍቅር ይስፋፋል፣ ሰላም ያብባል በምድርሽ ላይ
[Verse 6] (X3)
ተነሺ ኢትዮጵያ፣ ቁሚ በኩራት
ትቀበያለሽ የፅናትሽን ውጤት
Recommended

Lost in the Sky
smooth introspective drone experimental

流浪的心
民谣,抒情,原声吉他

Свинг под Грибами
Upbeat Jazz, Piano Rhythms, Funky Horns, Swing

Only You
ballad, pop, 50BMP, F-major, Emotional Piano orchest, romantic piano violin cello, and guitar orchestral in E-flat major

From Friends to Foes
pop rhythmic

Valhalla's Call
rock anthem electric

Once Again
longing heartbreak breaking up male vocal rap violin sad flute acoustic hiphop melancholic pink

Vento
Big Band Alt-country

סבא גיבור על
עברית

Mengenang Cinta
Piano and jazz drum intro, RnB, rnb, R&B, jazz, jazz bass, jazz drum, rhythm and blues, soul, r&b, 90s rnb, lofi outro,

The Cheddar Ectoplasm Music
groovy indie

Croquetas de poder
Epic Metal, incredible guitar, catchy, high notes

Das Leben nach dem Tod
Acoustic/Folk,Ballade,Ambient

De Verdwaalde Paprika
vrolijk luchtig pop

На заре
soviet groove funk

Jaga Jarak
Melankolis, swing, soul, pop rock, flute, upbeat, dance